በርግጥ“በኢየሱስ ስም”ማለት ምን ማለት ነው?
የዐባሪው ትልም ይህ ክፍል፣ “በኢየሱስ ክርስቶስ ስም” ወይም “በእግዚአብሔር ስም” ማለት ምን ማለት ነው፡፡ ቅዱሳት መጻሕፍት፣ “ስሙን የሚጠራ ይድናል”፣
ዶክተር ተስፋዬ ሮበሌ በካልቪን ዩኒቨርሲቲ፣ በኮርነር ሰቶን ዩኒቨርሲቲ እንዲሁም በሳውዘርን የነገረ መለኮት ትምህርት ቤት ተምሯል! የመጽሐፍ ቅዱስ ተርጓሚ (ዐዲሱ መደበኛ ትርጉም) እንዲሁም በኢትዮጵያ ቃለ ሕይወት ቤተ ክርስቲያን የሥነ ጽሑፍ ክፍል ኀላፊ በመሆን ሠርቶአል።
ወንድም ተስፋዬ ከሃያ ሁለት በላይ መጻሕፍትን ጽፎአል!

የዐባሪው ትልም ይህ ክፍል፣ “በኢየሱስ ክርስቶስ ስም” ወይም “በእግዚአብሔር ስም” ማለት ምን ማለት ነው፡፡ ቅዱሳት መጻሕፍት፣ “ስሙን የሚጠራ ይድናል”፣

ሀ. ትልም የዚህ ምዕራፍ ቀዳማይ ዐላማ ሦስት ነው፡፡ ይኸውም:— ለ. በርግጥ ነገረ መለኮት አንገብጋቢ ነውን? በክርስትና ሃይማኖት እና በመናፍቃን እንቅስቃሴ

ሀ. ትልም የዚህ ምዕራፍ ቀዳማይ ዐላማ:— ፊት በር በየትኛውም ቋንቋ፣ አንድ ቃል ከአንድ በላይ ትርጒም ሊወክል ይችላል፡፡ የቃሉን